የክርስቲያኖ ሮናልዶ የቀድሞ የግል ምግብ አዘጋጅ ጆርጂዮ ባሮን ስለ ኤርሊንግ ሀላንድ አመጋገብ የተናገረው​”ኤርሊንግ ሀላንድ …

- Advertisement -
Sidebar AD
የክርስቲያኖ ሮናልዶ የቀድሞ የግል ምግብ አዘጋጅ ጆርጂዮ ባሮን ስለ ኤርሊንግ ሀላንድ አመጋገብ የተናገረው
​”ኤርሊንግ ሀላንድ እንደ ልብ እና ጉበት ያሉ የውስጥ አካል ስጋዎችን ይመገባል። እኔም በእሱ እስማማለሁ፤ ጉበት፣ ልብ እና ጭንቅላት (አንጎል) ሁሉም ጤናማ ምግቦች ናቸው። እነሱ ‘ሱፐር-ፉድስ’ (ልዩ ጠቃሚ ምግቦች) ናቸው።”
​”ክርስቲያኖም ጉበት ይወድ ነበር። ጉበት በውስጡ ከፍተኛ የብረት (Iron) ማዕድን የያዘ ሲሆን፣ ይህም በአመጋገብ ስርዓት ውስጥ በጣም አስፈላጊ ነው።”
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: