የክርስቲያኖ ሮናልዶ የቀድሞ የግል ምግብ አዘጋጅ ጆርጂዮ ባሮን ስለ ኤርሊንግ ሀላንድ አመጋገብ የተናገረው
”ኤርሊንግ ሀላንድ እንደ ልብ እና ጉበት ያሉ የውስጥ አካል ስጋዎችን ይመገባል። እኔም በእሱ እስማማለሁ፤ ጉበት፣ ልብ እና ጭንቅላት (አንጎል) ሁሉም ጤናማ ምግቦች ናቸው። እነሱ ‘ሱፐር-ፉድስ’ (ልዩ ጠቃሚ ምግቦች) ናቸው።”
”ክርስቲያኖም ጉበት ይወድ ነበር። ጉበት በውስጡ ከፍተኛ የብረት (Iron) ማዕድን የያዘ ሲሆን፣ ይህም በአመጋገብ ስርዓት ውስጥ በጣም አስፈላጊ ነው።”
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.