አንጋፋ የኪነጥበብ ምሽት!
እባክዎ ሸር በማድረግ ተባበሩን!
55ኛው የባህል ማዕከል የኪነጥበብ ምሽት ረቡዕ ግንቦት 05፥2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
በዕለቱም አንዱ ኮከብ፤ ተወዳጁ ድምጻዊ ዳዊት ፅጌ የክብር እንግዳችን ሆኖ በመካከላችን በመገኘት ሙያዊ ልምዱን ያካፍለናል።
እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ለእናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ተሰናድቶ ይጠብቃችኃል።
#ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው።
Source: GetuTemesgen









No comments yet.