ዛሬ ግንቦት 01 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባና ሸገር ከተሞች ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
✅ከጧቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 9፡30
ፈረንሳይ ኤምባሲ፣ ወደ ጉራራ፣ ብሎኬት ገበያ፣ ኪዩር ሆስፒታል ፣ ራሳ ካሳ ክሊኒክ፣ አቦ ቤ/ክ፣ እንጦጦ ኪዳነምሕረት ቤ/ክ
✅ከጧቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 9፡00
👉ባቡር ሐዲድ፣ ሲዳሞ አዋሽ፣ ገንደ ቆሬ፣ ገላን መኖሪያ ቤቶች፣ ገመዳ ማህበር፣አቃቂ ከተማ ቀበሌ 01፣ 02፣ 04 ዓለም ባንክ ፣ ቀርሳ ድረስ፣አቃቂ ኬላ፣ ገላን ኢንዱስትሪ መንደር ሙሉ፣ ወሰርቢ
✅ከጧቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡30
👉ዋልያ ብረታ ብረት፣ ዓለም ገና፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ፉሪ ሬዲዮ ጣቢያ፣ ፉሪ፣ ሃጂ ሪልስቴት አካባቢ፣ ወርዶፋ ሎጅ፣ ዳርፉር ሰፈር፣ ጀሞ 2፣ ኖህ አደባባይ፣ ኤፍ 4 ኤፍ-6 ኖክ አደባባይ፣ ካፒታል ሲሚንቶ፣
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።
የተቋማችንን ማህበራዊ የሚዲያ ገፆችን በመቀላቀል ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን ወዲያውኑ ያግኙ!!
Source: GetuTemesgen









No comments yet.