እኚ እናታችን ኤቢሴ ነገሪ ይባላሉ አቲስ ነማ ፋውንዴሽን ተቸግረዋል በማለት ሄዶ አናገራቸው እውነትም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነው ያሉት። ምግብ አልቀመስኩም ረሃብ እያንቀጠቀጠኝ ነው የመጣችሁት፣ የቡና ገለባ አፍልቼ ጠጥቼ ነው ያለውት፣ ቤቱ ዝናብ ሲዘንብ ያፈሳል እንይፈርስብኝ እሱን ስጠብቅ ነው ሳልተኛ ያደርኩት፣ አንድ አይኔ አያይም ህይወት እጅግ ከብዶኛል ሲሉ ተደምጠዋል።
Source: FastMereja









No comments yet.