እኚ እናታችን ኤቢሴ ነገሪ ይባላሉ አቲስ ነማ ፋውንዴሽን ተቸግረዋል በማለት ሄዶ አናገራቸው እውነትም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነው ያ

- Advertisement -
Sidebar AD

እኚ እናታችን ኤቢሴ ነገሪ ይባላሉ አቲስ ነማ ፋውንዴሽን ተቸግረዋል በማለት ሄዶ አናገራቸው እውነትም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነው ያሉት። ምግብ አልቀመስኩም ረሃብ እያንቀጠቀጠኝ ነው የመጣችሁት፣ የቡና ገለባ አፍልቼ ጠጥቼ ነው ያለውት፣ ቤቱ ዝናብ ሲዘንብ ያፈሳል እንይፈርስብኝ እሱን ስጠብቅ ነው ሳልተኛ ያደርኩት፣ አንድ አይኔ አያይም ህይወት እጅግ ከብዶኛል ሲሉ ተደምጠዋል።


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2