#Ethiopia | የአንጋፋዋ ጋዜጠኛ ሮማን ተገኝ ወላጅ እናት ወ/ሮ ሣህለማርያም አንዳርጌ በህመም ሲታከሙ ቆይተው በሞት ማረፋቸው ተሰምቷል።
የቀብር ሥርዓታቸው ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም በመካኒሳ አቦ ቤተክርስቲያን ከቀኑ 6:00 ሰዓት እንደሚፈጸም ተገልጿል።
ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) የ“120” ፕሮግራም ከመጀመሪያ አዘጋጆች አንዷ የነበረችው ሮማን ተገኝ፣ በአሁኑ ጊዜ በባላገሩ ቴሌቪዥን በከፍተኛ አመራርነት እያገለገለች ትገኛለች።
ለጋዜጠኛ ሮማን ተገኝ እና ለመላው ቤተሰብ መጽናናት እመኛለሁ።


Source: GetuTemesgen









No comments yet.