አሜሪካ ኢራን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር መዘጋጀቷ ተሰማየትራምፕ አስተዳደር ከኢራን ጋር ዲፕሎማሲያዊ ንግግሮችን እያደረገ ባለበት በ…

- Advertisement -
Sidebar AD

አሜሪካ ኢራን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር መዘጋጀቷ ተሰማ
የትራምፕ አስተዳደር ከኢራን ጋር ዲፕሎማሲያዊ ንግግሮችን እያደረገ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ አዲስ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር እያቀደ መሆኑን የሲቢኤስ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል።
ምንም እንኳን እስካሁን የመጨረሻ ውሳኔ ባይሰጥም፣ የአሜሪካ ባለስልጣናት ሊኖር የሚችለውን የኢራን የአጸፋ ምላሽ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወታደራዊ ዝግጁነታቸውን እያሻሻሉ ይገኛሉ።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: