#Ethiopia | ብሩኖ ፈርናንዴዝ በቴሪ ሄነሪ እና በኬቨን ዴብሩይነ ተይዞ የነበረውን ለግብ ኳስ አመቻችቶ የማቀበል ሪከርድ ሰበረ።
በሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ከብራይተን ጋር እያደረጉት ባለው ጨዋታ 33ኛው ደቂቃ ላይ ፓትሪክ ዶርጉ ላስቆጠረው ግብ ኳስ አመቻችቶ በማቀበሉ ሪከርዱን ሊሰብር ችሏል።
የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ዓመት በሊጉ 21 ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
Source: GetuTemesgen









No comments yet.