ብሩኖ ፈርናንዴዝ 21 ለግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል አዲስ ሪከርድ ሰበረ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ብሩኖ ፈርናንዴዝ በቴሪ ሄነሪ እና በኬቨን ዴብሩይነ ተይዞ የነበረውን ለግብ ኳስ አመቻችቶ የማቀበል ሪከርድ ሰበረ።

በሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ከብራይተን ጋር እያደረጉት ባለው ጨዋታ 33ኛው ደቂቃ ላይ ፓትሪክ ዶርጉ ላስቆጠረው ግብ ኳስ አመቻችቶ በማቀበሉ ሪከርዱን ሊሰብር ችሏል።

የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ዓመት በሊጉ 21 ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2