አሳዛኝ መረጃ ትናንት ግንቦት 22/2018 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከምሽቱ 2:00 አካባቢ በየተማሪዎች …

- Advertisement -
Sidebar AD
አሳዛኝ መረጃ‼️ ትናንት ግንቦት 22/2018 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከምሽቱ 2:00 አካባቢ በየተማሪዎች DSTV ውስጥ ኳስ እያዩ በነበሩ ተማሪዎች ላይ በተጣለ ቦንብ ሁለት ተማሪዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ከ20 በላይ ተማሪዎች መቁሰላቸውን እና ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን ምንጮቻችን ገልፀዋል። በዚህ የተነሳ ከጠዋት 12:00 በፊት መውጣት እንዲሁም ማታ ከ12:00 በኋላ ወደ…

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: