#Ethiopia | የዓለማችን ትልቁና ተፅዕኖ ፈጣሪው የክለብ ደጋፊዎች ሚዲያ AFTV፣ በኢትዮጵያ የሚገኘውን እጅግ በርካታ የአርሰናል ደጋፊ ማህበረሰብ ለመጎብኘትና ልዩ ዝግጅቶችን ለማድረግ ጉዞውን ወደ አዲስ አበባ ሊያደርግ መሆኑ ታውቋል።
ይህ ጉብኝት በኢትዮጵያ ስፖርታዊ ሚዲያና በደጋፊዎች መካከል አዲስ መነቃቃትን ይፈጥራል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፣ የለንደኑ ክለብ በሀገራችን ያለውን ታላቅ ተወዳጅነት ለዓለም ይበልጥ የሚያሳይ ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#AFTV #ArsenalFanTV #ArsenalEthiopia #COYG #AddisAbaba #Gooners #EthiopianGooners #AFTVinEthiopia
Source: GetuTemesgen









No comments yet.