ዝነኛው AFTV (Arsenal Fan TV) ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው!

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ​የዓለማችን ትልቁና ተፅዕኖ ፈጣሪው የክለብ ደጋፊዎች ሚዲያ AFTV፣ በኢትዮጵያ የሚገኘውን እጅግ በርካታ የአርሰናል ደጋፊ ማህበረሰብ ለመጎብኘትና ልዩ ዝግጅቶችን ለማድረግ ጉዞውን ወደ አዲስ አበባ ሊያደርግ መሆኑ ታውቋል።

ይህ ጉብኝት በኢትዮጵያ ስፖርታዊ ሚዲያና በደጋፊዎች መካከል አዲስ መነቃቃትን ይፈጥራል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፣ የለንደኑ ክለብ በሀገራችን ያለውን ታላቅ ተወዳጅነት ለዓለም ይበልጥ የሚያሳይ ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu
​#AFTV #ArsenalFanTV #ArsenalEthiopia #COYG #AddisAbaba #Gooners #EthiopianGooners #AFTVinEthiopia


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2