ማሳሰቢያ ለተማሪ ቪዛ ለያዙ እና አመልካቾች፡ በአሜሪካ ውስጥ ያሉ አለምአቀፍ ተማሪዎች ለሁሉም የአሜሪካ ህጎች እና የቪዛ ውል ተገዢ ናቸው።
ማንኛውም ጥሰት የቪዛ መሻርን፣ ክስ መመስረትን እና ከአገር ማስወጣትን ሊያስከትል ይችላል።
REMINDER for student visa holders and applicants: international students in America are subject to all U.S. laws and the terms of their visas. Any violation can result in visa revocation, prosecution, and removal from the country.
@seledadotio
@seledadotio









No comments yet.