ዶናልድ ትራምፕ የፓናማ ካናልን እና ግሪንላንድን ‘በአንድም በሌላ መንገድ’ እንደሚጠቀልሉ ዛቱ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፓናማ ካናልን አስመልሳለሁ ብለዋል። ፕሬዝዳንቱ “የፓናማ ካናል የተሠራው በአሜሪካውያን ለአሜሪካውያን ነው” ያሉ ሲሆን፣ ካናሉን መልሶ ለመውሰድም ሥራዎች መጀመራቸውን ገልጸዋል። ከዚህም በተጨማሪ ግሪንላንድን በአንድም በሌላ መንገድ እንደሚጠቀልሏት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዝተዋል።

Source: Yeneta Tube








No comments yet.