ዛሬ የምንተክለው ችግኝ የነገው ጥላችን ነው፦ዋረን ቡፌት

- Advertisement -
Sidebar AD

*ዛሬ ጥላ ስር የተቀመጥነው ከአመታት በፊት ሌላ ሰው በተከለው ችግኝ ነው፦ ዋረን ቡፌት

#Ethiopia | ታዋቂው ባለሀብትና ኢንቨስተር ዋረን ባፌት ዛሬ ጥላ ስር የተቀመጥነው ከአመታት በፊት ሌላ ሰው በተከለው ችግኝ ነው ሲል የተናገረው አነቃቂ አባባል የረዥም ጊዜ እይታን ጥቅም ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

በስኬት መንገድ ላይ የቆሙ ተቋማት ያደጉ ሀገራትም ሆኑ ውጤታማ ግለሰቦች ያገኙት ፍሬ የስኬታቸው መጀመሪያ ሳይሆን ከዓመታት በፊት የተዘራው ዘር ውጤት መሆኑን ዋረን ቡፌት የተናገረው።

ዛሬ የምንዘራው በጎ ዘርና ጥረት ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ ጥላና ዕረፍት ይሆናል።

የዛሬን ጊዜያዊ ጥቅም ብቻ ከማየት ይልቅ ዘላቂ ለሆነ ነገር ትኩረት መስጠትና መዋዕለ ነዋያችንን ጊዜያችንን እንዲሁም እውቀታችንን በጥበብ ማዋል ያስፈልጋል ሲሉ ገልጸዋል።

ሔኖክ ወ/ገብርኤል

#Ethiopia #GetuTemesgen #GetuNews
#WarrenBuffett
#plantingtree #investment


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: