የቤላሩስ ፕሬዝዳንት ሉካሼንኮ ጦርነቱን ለማቆም ፑቲንን፣ ዜለንስኪን እና ትራምፕን በቤላሩስ እንዲገናኙ ጋብዘዋል።
“ዘሌንስኪን አትጫኑት፤ አሳምኑት ወደ ሚንስክ ይምጡ ይቀመጡ ምንም ረብሻ የለም፤ ምንም ጩኸት የለም ስምምነት እናደርጋለን።” ብለዋል።
@seledadotio
@seledadotio
Welcome, Login to your account.
Welcome, Create your new account
A password will be e-mailed to you.
No comments yet.