#ዛሬ_ታናሽ_ብትሆንም_ነገ_ግን_ታላቅ_መሆን_ትችላለህ!

- Advertisement -
Sidebar AD

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun

መጽሐፎቻችንን በኦዲዮ ለማድመጥ
👉https://bitly.cx/m5fQN

#የታላቅነት_መንገድ መጽሐፍ
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ

ኔልሰን ማንዴላን አስብ፣
ኤለን መስክን አስብ
ሀይሌ ገብረስላሴን አስብና ቀጥሎ ደግሞ…
ራስህን አስብ!!!

እንደነሱ የታላቅነት መንገዱን አግኝተኸዋል?

ታላቅነትን ማንም በወርቅ ሳህን አይሰጥህም፣ እንደ ታላቆቹ ታግለህ ያንተ ታደርገዋለህ እንጂ!

ታላቅ መሆንን መቼ ጠላሁት መንገዱ ነው እንጂ የጠፋኝ ካልክ ደግሞ ካለህበት ተነስተህ ነገ ልትደርስበት የምትፈልገው ታላቅነት ላይ መድረስ እንድትችል የሚረዳህ #የታላቅነት_መንገድ መጽሐፍ መንገዱን ሁሉ ሊያሳይህ አለሁ ይልሃል።

በሮቢን ሻርማ የተጻፈው #የታላቅነት_መንገድ መጽሐፍ፦

ለድህነት፣
ለውድቀት፣
ለትንሽነትም ሆነ ለዝቅታ እጅ አትስጥ ይልሃል!!

ዛሬውኑ #የታላቅነት_መንገድ መጽሐፍን ገዝተህ የታላቅነት ጉዞህን ጀምር!!

🎀🎀🎀

እነሆ የመጽሐፉ ጀርባ ለቅምሻ፦

የሕይወትህ ሜዳ ጠባብ መሆን ያስጨንቅሃል? ከዚህ በላይ ለሆነ ዓላማ ነው የተፈጠርኩት የሚል ስሜት ይፈታተንሃል? እድሉን ባገኝ ኖሮ ታላቅ እሆን፣ ለዓለምም አስደናቂ ነገርን አበረክት ነበር የሚል ጥልቅ ምኞት አለህ?

የውስጥህን ምኞት የሚደግፉ፣ የሚያነቃቁ፣ የሚፈትኑና ወደ ፊት የሚገፉ አጋዦች በኖሩኝ ብለህ የምትመኝ ከሆነ እነዚያ የምትመኛቸው አጋዦችህ The Greatness Guide 1 እና 2 ይሰኛሉ። ውስጥህ ያለውን አቅም እንድታወጣውና አንተም ከሰመመንህ ነቅተህ ወደ #ታላቅነት እንድታመራ የሚያግዝህን ስንቅ ይዘዋል።

The Greatness Guide 1 እና 2 በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በተግባራዊ ምሪት ወደ ግለሰባዊና ሞያዊ ስኬት የመሩ መጽሐፍት ሲሆኑ፣ በውስጣቸው ታላላቅ ኮርኳሪ ሃሳቦችን፣ ሃብትና ሃይል የማመንጫ መንገዶችን፣ ሥራና ሕይወትን በሚዛን የማስኬጃ ጥበብን፣ ጊዜን በአግባቡ ስለ መጠቀም፣ ከሁሉም በላይ ግን እንቅፋቶችንና ችግሮችን እንደምን ወደ ፊት ለመስፈንጠሪያ መጠቀም እንደምትችል በዝርዝር ይዘዋል።

እነዚህን በተግባር ከተፈተነና የዓለማችን ታላላቅ ኩባንያዎችን በማማከር ውጤታማነቱን ካስመሰከረ ሰው የመነጩ እጥር ምጥን ያሉ ስትራቴጂዎችና ምክሮች ማንበብና ወደ ተግባር መቀየር ሕይወቱን #በተራነት መምራት ከተሰላቸ ግን ደግሞ #ታላቅነትን አጥብቆ ከሚሻ ሰው ሁሉ የሚጠበቅ ነው።

እዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉት ወደ ታላቅነት የሚመሩ ሃሳቦች በአጭር ጊዜ ለውጥን ለማስመዝገብ የሚረዱ ናቸው። ይህን 2 በ 1 የሆነ መጽሐፍን ማንበብ ብቻውን ግን በቂ አይሆንም፤ የመጽሐፉን ጭብጥ ወደ ተግባር መቀየር ከሁሉም ይበልጥ አስፈላጊ ነገር ነው።

“ሮቢን ሻርማ የአመራር ሊቅ ነው!”
#ፎርብስ

“ዓለማቀፋዊ ግብረሰናይ!”
#ሲኤንኤን

“የሮቢን ሻርማ መጽሐፎች በመላው አለም ብዙ ሰዎች ግሩም ሕይወት እንዲኖራቸው እየረዱ ነው!“
#ፓውሎ_ኮኤልሆ
የዘ-አልኬሚስት መጽሐፍ ጸሐፊ

✖️✖️✖️
አዲሱ የሮቢን ሻርማ #የታላቅነት_መንገድ መጽሐፍ በገበያ ላይ።
THE GREATNESS GUIDE 1 & 2 ሁለት መጽሐፍት በአንድ ላይ #የታላቅነት_መንገድ በሚል ተተርጉሞ በገበያ ላይ ውሏል።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል።

📖ሌሎች ከአእምሮ ጋር የተያያዙ ምርጥ መጻሕፍት

#ታላቅነትህን_አትጠራጠር መጽሐፍ
#ገደብ_የለሽ_ሁን መጽሐፍ
#ድብቁ_አእምሮህ_ድብቁ_ኃይልህ መጽሐፍ
#የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ
#ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ
#ተአምረኛው_አእምሮህ_መጽሐፍ
#ጭንቅላትህን_አጽዳ መጽሐፍ

ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ👉https://bitly.cx/m5fQN
ዩቲዩብ ፊልም👉 http://bit.ly/3ygCER3


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: