የአፋልጉኝ ተማጽኖ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | አባታችን አቶ አበባው በለጠ ይባላሉ። ዕድሜያቸው 68 ዓመታቸው ነው።

ትላንት፣ የካቲት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት ቱሉዲምቱ ኮንደሚኒየም ከ1ኛ ደረጃ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ብሎክ 132/08 ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም፡፡

አባታችንን
ያያችሁ ወይም ያሉበትን በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች እንድትደውሉልን ስል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን፡፡

+251-911-640992
+251-911-176610

#ሼር #Share




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: