🇰🇪
#Ethiopia | በስምምነቱ መሠረት ዊልያም ሩቶ እና ራይላ ኦዲንጋ በብሔራዊ እርቅ እና የአስተዳደር ማሻሻያዎች ላይ በትብብር ለመሥራት ቃል መግባታቸው ተነግሯል። የጠቅላይ ሚኒስትር ሚና የስምምነቱ አንድ አካል እንደሆነ ከመታወቁ ባለፈ የትብብሩ ዝርዝር አልተገለፀም።
ሩቶ የስምምነቱ ዓላማ ኬንያውያንን አንድ ላይ በማሰባሰብ የሥራ እድል ፈጠራ፣ ሙስና እና የኑሮ ውድነትን የመሳሰሉ አፋጣኝ ምላሽ የሚሹ ችግሮችን መፍታት መሆኑን ተናግረዋል።
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ያደረጉት ጥረት አለመሳካቱን ተከትሎ ወደ ሀገር ውስጥ ፖለቲካ የተመለሱት ኦዲንጋ፤ በመንግሥት ፖሊሲ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ይኖራቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።
#sputnik
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://en.getutemesgen.et



Source: GetuTemesgen









No comments yet.