HOH Lubricant
# Ethiopia | የለአፍሪካ መልካም ምድር እጅግ ተስማሚ በሆነ በጀርመን ቴክኖሎጂ በከፍተኛ ጥራት የተመረቱ የመኪና ዘይቶች ከኤች ኦ ኤች ትሬዲንግ፡
👉 ኤች ኦ ኤች የሞተር ዘይት
👉 ኤች ኦ ኤች ግሪስ
👉 ኤች ኦ ኤች ኢንዱስትሪያል ዘይቶች።
ጩኸትና ብክለት በማስቀረት መኪናውን ሞተር ጤናማ በማድረግ ፍጥነት እና ኃይልን ይጨምራል።
በኤች ኦ ኤች ትሬዲንግ የቀረቡት የመኪና ዘይቶች ጥራት መሰረታቸው አስተማማኝነት ዋስትናቸው ለመኪኖች የላቀ ብቃት መስጠት መለያ ባህርያቸው ነው።
ለቀላልም ሆነ ለከባድ ተሽከርካሪ እንዲሁም ለማሽነሪዎች መኪናውን በኤች ኦ ኤች የመኪና ዘይቶች ይንከባከቡ።
የአቅርቦት እጥረት አይታሰብም።
ኤች ኦ ኤች የሞተር ዘይትን ይሞክሩና ዘላቂ መፍትሔ ያግኙ !
Source: GetuTemesgen









No comments yet.