ኑርሁሴን አሊን በሞት ተነጠቅን

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የሰመራ ዩኒቨርስቲ እግር ኳስ ክለብ ባስ ባጋጠመው የመኪና አደጋ ታታሪው ስፖርት ጋዜጠኛ ህይወቱ ማለፉ ተሰማ።

የዳጉ ስፖርት ማህበራዊ ሚዲያ ስፖርት አዘጋጅ ኑርሁሴን አሊ ለመደበኛ የዘገባ ስራው አብሮ ከቡድኑ ጋር ወደ ሰበታ ለጨዋታ ሲጎዝ አዋሽ አርባ አካባቢ ባጋጠመው ከባድ የመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል ።

በተለይ በከፍተኛ ሊጉ የኢትዮጽያ እግር ኳስ ዘገባ ከፍተኛ ስራ እንደሚሰራ የሚታወቀውና በአፋር እግር ኳስ እድገት ላይ የራሱን ትልቅ ድርሻ ሲወጣ የነበረው ኑርሁሴን አሊ ለስራ እንደወጣ ባጋጠመው አስደንጋጭ አደጋ ህይወቱ አልፏል።





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: