###_በዕለቱ_ፈዋሽ_ተአምራዊ እና ጥንታዊ ጠበል

- Advertisement -
Sidebar AD

⛪ #_ሚጣቅ_አማኑኤል_ጥንታዊዉ_ገዳም ⛪
✞ ✞ ✞
#የጉዞ_ቀን ➦ #እሁድ_መጋቢት7
#0942386083 #0925939514
➦ በምግብ እና በመጠጥ ላይ በተሰራብን ድግምት መተት እና ደብተራ በሆዳችን ዉስጥ ያለዉን የአጋንት አሰራር በተጠመቅንበት እና በጠጣንበት #በእለቱ በጣጥሶ ዉልቅ አድርጎ የሚያሶጣልን #ተአምረኛ_ጠበል ነዉ ።
◈ በልጅ እንዳይባረኩ ( የልጅ ፍሬ በማህፀናቸዉ እንዳይፀና)
◈ ስራ እንዳያገኙ ቢያገኙም ስራዉን የማይወዱ
◈ በጤና ማጣት የሚሰቃዩ የሚንገላቱ
◈ የሚበሉት እና የሚጠጡት ከሰዉነታቸዉ የማይስማማቸዉ
◈ በተለያየ የካንሰር ህመሞች መፍትሄ ያጡ

➦ #በእለቱ_ፈዋሽ_ጥንታዊዉ መሃሪዉ አባታችን #ሚጣቅ_አማኑኤል ቤት ተገኝተን #ተአምረኛ ጠበሉን ተጠምቀን እና ጠጥተን እምነቱን ተቀብተን የማያልቅ ምህረት የማያልቅ ፈዉስ እጅጉን ብዙ መጎብኘት አግኝተን በደስታ እንመለሳለን አደራ እንዳይቀሩ።

◈ #በሙቅ_ጠበሉ ➦ለወገብ ህመም ለእግር ለእጅ ደዌ መፍትሄ ያገኛሉ ።

❗ ምዝገባ መጋቢት 5 እንጨርሳለን ይፍጠኑ።

የጉዞ ሂሳብ፦ 800 ክፍያዉ የሚያካትተው ከሙሉ መስተንግዶ ጋር

🚩 መገናኛ ቦታ ማራቶን ጋር
ከንጋቱ ⏰ 11 : 30 – ⏰ 12 ሰዓት ብቻ

+251942386083/0925939514



Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1