“ለፍቅር ያልታጨ ለመውደድ ያልታጨ

- Advertisement -
Sidebar AD

እልፍ አመት ቢኖርም በአጭር የተቀጨ።”

“ስንት ነው?” የሙዚቃ ቪዲዮ ተለቀቀ!!!

“የደጋ ሰው” በሚለው አልበሟ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈችው ድምፃዊት የማ @YEMa አሁን ደግሞ ከአልበሟ ውስጥ “ስንት ነው?” ለሚለው ሙዚቃዋ ቪዲዮ ሰርታ አቅርባለች።

በዚህ የሙዚቃ እና የፊልም ስራ ላይ:

ኢዩኤል መንግስቱ @eyuelmengistu: ፕሮድዩሰር

ጎላ ጎህ : ግጥም
ኢዩኤል መንግስቱ: ዜማ፣ ቅንብር፣ ቀረፃ እና ድምፅ ውህደት

ተፈሪ አሰፋ: ፐርከሽን
ባዝ ጋኪር: ጊታር
ኢዩኤል መንግስቱ: ቤዝ ጊታር

ፎቶግራፊ: ሲሞን ኒውሜ
ረ/ዳይሬክተር: ሰሚር መሙድ
ስታይሊስት : ቲጂ

ተሳትፈዋል።

ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://youtu.be/2I9LE6nA_QA?si=AtEr4UQ8FOsfDxnK


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2