የአፈር ማዳበሪያ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ለ2017/18 የምርት ዘመን ሰባት መቶ 24ሺ 965.2 ሜትሪክ ቶን ወደ ሀገር ውስጥ ሲገባ 72 ሺ 497.9 ሜትሪክ ቶን ደግሞ ወደብ ላይ መድረሱ ተነግሯል ፡፡

ወደ አገር ውስጥ ከተጓጓዘው ውስጥ 459,798.2 ሜትሪክ ቶን ዳፕ እንዲሁም 265,167 ሜትሪክ ቶን ደግሞ ዩሪያ ነው፡፡

ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚሆን 2.4 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት እቅድ መያዙን ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ ያሳያል ፡፡
#ቅዳሜገበያ

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://en.getutemesgen.et



Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2