📈 ከየካቲት 28 እስከ መጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም
ሙሉዉን የሳምንቱን የኢትዮጵያ ምርጥ 100 ሙዚቃዎች ዝርዝር ከነማስረጃቸው ቀጣዩን ሊንክ ተጭነዉ መመልከት ይችላሉ 👉 https://yenevibe.com/weekly-top-hit-songs
በሳምንቱ ዉስጥ በዩቲዩብ በብዛት የታዩ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ የሳምንቱ ምርጥ መቶ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሰንጠረዥ።
የሳምንቱ ምርጥ 100 ሙዚቃዎች ደረጃ የሚያገኙት አውቶማቲክ እና ከሰዉ ንክኪ ነፃ በሆነ ሲስተም YouTube ላይ በሳምንቱ በጨመሩት የተመልካች ብዛት መሰረት በሚደረግ ዉድድር ነዉ።
Source: GetuTemesgen









No comments yet.