#FastMereja I ዛሬ ግንቦት 12/2017 ዓ/ም በጓንሳ ሬስቶራንትና ማዕድ ለሚዲያዎች በተሰጠ መግለጫ አዲሱ “ጅንኑ” የተሰኘ አዲስ አልበም ግንቦት 15 እንደሚወጣ ተነግሯል።
በሙዚቃ ስራው ላይ በርካታ አንጋፋና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሣተፉበት «ጅንኑ» የተሰኘው ይህ አዲስ የሙዚቃ አልበም 12 ያህል ሙዚቃዎች የተካተቱበት ሲሆን የፊታችን አርብ ግንቦት 15/2017 ዓ.ም በናሆም ሪከርድስ የዩቲዩብ ቻናል እንደሚለቀቅ ተገልጿል።
ሐይማኖት ግርማ ከ12 ዓመት ቆይታ በኋላ ነው በአዲስ የሙዚቃ አልበም የመጣችው።
#ኪነ_ጥበብ



Source: FastMereja









No comments yet.