በአዲስ አበባ የሚገኙ ባለ 5 ኮከብ ሆቴሎች

- Advertisement -
Sidebar AD

#FastMereja I የቱሪዝም ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው የ2017 ዓ.ም የሆቴሎች ደረጃ ምደባ መሠረት በመዲናዋ የሚገኙ ባለ 5 ደረጃ ሆቴሎች የሚከተሉት ናቸው፦

1. ሀያት ሬጄንሲ ሆቴል
2. ስካይ ላይት ሆቴል
3. ሸራተን አዲስ ሆቴል
4. ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል
5. ካፒታል ሆቴል
6. ራዲሰን ብሉ ሆቴል
7. ማሪዮት ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል
8. ጎልደን ቱሊፕ ሆቴል
9. ሂልተን አዲስ ሆቴል
10. ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል
11. ኔክሰስ ኢን ሆቴል


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2