ቲክቶከሯ” ጃኒ” በፀጥታ ሀይሎች ተይዛለች

- Advertisement -
Sidebar AD

ቲክቶከር ጃኒ ( ስመኝ ገብሩ ) በድሬደዋ ከተማ ነዋሪዎች ላይ በሰነዘረችው ዘለፋ በፀጥታ ሀይሎች በቁጥጥር ስር መያዟ ታውቋል ።

ስመኝ ገብሩ ከቀናት በፊት በተናገረችው አፀያፊ ንግግር በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከሳሽነት በቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውላለች ።

ስመኝ ገብሩ የይቅርታ ቪድዮ ሰርታ ቢሆንም ይቅርታዋ ግን ተቀባይነት አላገኘም።



Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1