#Ethiopia | ለሰጣችሁኝ ፍቅር እና አክብሮት ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!
👉ውብ እና የተረጋጋ የሙዚቃ አፍቃሪ
👉እጅግ የተቀራረበ ቤተሰባዊ ፍቅርና ጨዋታ
👉ድንቅ አንጋፋና ወጣት ሙዚቀኞች፤ የድምፅ፣ የመብራት እና የምስል ባለሙያዎች፤ የሀገር ባህል አልባሳት ጠበብቶች፤ የቱባ ባህል እናቶች፤ የሀገር በቀል ጭፈራ ጥበበኞች፤ አለምአቀፍ የሰርከስ አርቲስቶች …..
👉ወጣቶች፣ ጎልማሶች፣ አዛውንቶች፣ ምሁራኖች፣ ፖለቲከኞች፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፤ የተለያዩ የጥበብ ሰዎች በአንድ ምሽት የተሰባሰቡበት
👉የትኬት ሽያጭ ተጠናቆ SOLD OUT የተባለበት የሙዚቃ ድግስ
ምስጋናዬ ዕለቱን ላደመቃችሁ ውብ ታዳሚያን በሙሉ ይድረስልኝ። ደስታዬ እስከዚህ ደቂቃ ድረስ አልበረደም! ክበሩልኝ።
በተጨማሪም የዚህ መድረክ ዕንቁ የነበራችሁ:
1. አርቲስት ግሩም ዘነበ
2. ሙዚቀኛ ጣሰው ወንድም
3. ሙዚቀኛ ጆርጋ መስፍን
4. ሙዚቀኛ አክሊሉ ወ/ዩሃንስ:
5. ሙዚቀኛ ፍራኦል ፍቃዱ
6. ሙዚቀኛ ግሩም መዝሙር:
7. ሙዚቀኛ ቢንያም ብርሃኑ
8. ሙዚቀኛ ቴውድሮስ አበራ:
9. ሙዚቀኛ ኢዩኤል መንግስቱ:
10. ሙዚቀኛ አስፋው ሽመልስ :
11. ሙዚቀኛ ፒተር ነርሰሲያን :
12. ሙዚቀኛ ምሳሌ ለገሰ:
13. ሙዚቀኛ ምትኩ ተስፋዬ:
14. ሙዚቀኛ እንድሪስ ሀሰን
15. ድምፃዊት ቤተል መንበሩ
16. ድምፃዊት ኤደን አቡቸር
17. ድምፃዊት ማጊ
18. ድምፃዊ ክቡር ጋሽ ታደለ በቀለ
19. የጋሞ ፃልቄ እናቶች እና ወጣቶች
20. የኦሮሞ ሀደ ሲንቄ እናቶች
21. የመላኩ ፈንዲቃ የጭፈራ ቡድኖች
22. የሰርከስ አርቲስቶች (ዳግም፣)
23. የድምፅ ባለሙያ እስራኤል ሸምሱ
24. የድምፅ ባለሙያ በረከት ጌታቸው
25. የመብራት እና ዲኮር ባለሙያዎች (Eternal)
26. የምስል ባለሙያዎች (Johnny Video)
27. የልብስ ዲዛይነር ፍሬው ቅንጆ
28. የልብስ ዲዛይነር ንፁህ አርትስ
29. የዘመነ የክፍያ ስርዓት ባለሙያዎች (Chapa Payment)
30. የዚህ ዝግጅት አስተባባሪዎች
31. የአ.አ.ዩ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ሰራተኞች እና የአሸናፊ ከበደ ሙዚቃዊ ጥበባት ሰራተኞች በሙሉ
ምስጋናዬ ከልብ ይድረሳችሁ!!!



Source: GetuTemesgen









No comments yet.