“እባካችሁ ህይወቴን ታደጉኝ😭አሰልጣኝ መሆን ነበር ህልሜ ዛሬ ግን ተስፋዬ ጨለመ”
#ሀብታሙ ረሺድ(ቦቼ)ይባላል ( Habte Rush Teixeira )በለጋ እድሜ ላይ የሚገኝ ወጣት ተስፈኛ በአዳማ ከተማ ቀበሌ 11 ስታዲየም ሰፈር (አቦስቶ ) አካባቢ ነው ያደገው በጣም ጎበዝና ታዛዥ ሰው አክባሪ ልጅ ነው::ትላንት የተቸገሩ ህፃናትን ይረዳና ያስተምር የነበረ..
የታዲዎች #አሰልጣኝ በመሆን ከ30 በላይ የሆኑ ታዳጊዎችን በመያዝ እያሰለጠነ የሚገኝና የደረጃ ላይሰንስም እንዳለው አጫውቶናል።የወደፊት ህልሙም በስልጠናው ትልቅ ደረጃ ለመድረስና ታዳጊዎችን የተሻለ ደረጃ ማድረስ ነበር ህልሙ😭
ወንድማችን አሁን የእናንተን እርዳታ ይሻል😭😭
👉አሁን ግን አልጋ ላይ ወድቋል😭 በእውነቱ ህመሙ በዚህ ደረጃ መሆኑ ከባድ ሀዘን ነው #ሀብቴ ቤተሰብ የሉትም እናት _ አባት_ እህትና _ ወንድሞች የሉትም ከጓደኞቹ ጋር ነው ያደገው ::
እንደነገረን ከሆነ ሁለቱም ኩላሊቶቹ fail እንዳደረጉና በአስቸኳይ የንቅለ ተከላ ህክምና ማድረግ እንዳለበትና አዲስ አበባ የሚገኘው ጣዝማ ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት ማድረግ እንዳለበት ከአዳማ ሆስፒታል ሪፈር ተደርጓል ።
ሆኖም ይህንን ህክምና ለማድረግ የሚያስችል የገንዘብ አቅም ስለሌለው እርሱም እንዲህ ይላል ” እናንተ ደጋግ አትዮጲያውያኖችና ኤርትራዊያኖች ውድ የሀገሬ የስፖርት ቤተሰቦች አሰልጣኞች እንዲሁም አብሮ አደግ ጓደኞቼ በሙሉ እንድትረዱኝ ስል በፈጣሪ ስም እማፀናለሁኝ😭😭😭”
👉የማህበራዊ ሚዲያ ወዳጆች እባካችሁ የጓደኛችንን ህይወት እናድን ዘንድ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን።
👉ሼር ሼር ሼር🙏🙏
👉እርሱን ማገኘትና መርዳት ለሚፈልግ
:-ሐብታሙ ረሺድ(ቦቼ)
#CBE 1000071056159
☎️:- 09 22 31 66 53
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉለት
✍️WORKU TADESSE



Source: GetuTemesgen









No comments yet.