የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ ግንባታ ቆመበኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚገነባው የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ ግንባታ በፀጥታ ችግ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ ግንባታ ቆመ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚገነባው የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ ግንባታ በፀጥታ ችግር ምክንያት መቆሙን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
ግንባታው ሊጠናቀቅ በተቃረበበት ወቅት፣ ኮርፖሬሽኑ ባጋጠመው የፀጥታ ችግር ምክንያት ሥራውን አቁሞ ከቦታው ለመውጣት መገደዱን ገልጿል።
ግንባታው ሳይቋረጥ በታቀደው ፍጥነት ቢቀጥል ኖሮ፣ በመጪው መስከረም ወር መጨረሻ ተጠናቆ ለምረቃ ይበቃ እንደነበር ኮርፖሬሽኑ አክሎ ገልጿል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2