#Ethiopia | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
ማንቼስተር ዩናይትድ ከምሳ በኋላ 8፡30 ከሜዳው ውጭ ከብሬንትፎርድ ጋር ይጫወታል፡፡
የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ደግሞ 11 ሠአት ላይ ከሜዳው ውጭ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ይገናኛል፡፡
በተመሳሳይ ሠአት ማንቼስተር ሲቲ ከበርንሌይ እንዲሁም ቼልሲ ከብራይተን ጋር ይገናኛሉ፡፡
ሊድስ ዩናይትድ ደግሞ ከበርንማውዝ ይገናኛል።
ምሽት 1:30 ኖቲንግሃም ፎረስት በሜዳው ሰንደርላንድን ያስተናግዳል።
ምሽት 4 ሠአት ቶተንሃም ከዎልቭስ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
#arada
Source: GetuTemesgen









No comments yet.