አቶ ጌታቸው ምን አሉ?” ሻዕብያ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ቢገጥም ጦርነቱ ከኤርትራ ራቅ አድርጎ በደቡባዊ የትግራይ ክፍል ( በራ…

- Advertisement -
Sidebar AD
አቶ ጌታቸው ምን አሉ?
” ሻዕብያ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ቢገጥም ጦርነቱ ከኤርትራ ራቅ አድርጎ በደቡባዊ የትግራይ ክፍል ( በራያ ) ቢሆንለት ደግሞ አማራ ክልል ላይ ለማድረግ ነው። ይህ እንዳይሳካ እኔ ሁለንተናዊ ትግል አደርጋለሁ “
“ኤርትራውያን በጣም ብልሆች ናቸው። የፌደራል መንግስትን በቀጥታ የመዋጋት የሰው ኃይል ብልጫ እንደሌላቸው ያውቃሉ። ስለዚህ፣ ሀገሪቱን ለማናጋት በድንበራቸው ማዶ ያሉ ‘ጠቃሚ ሞኞችን’ (useful idiots) መጠቀም ይፈልጋሉ። አሁን ያለው የህወሓት አመራር ለማድረግ እየሞከረ ያለው፣ ከፌደራል መንግስት ይመጣል ብለው ከሚያስቡት እውነተኛ ወይም ምናባዊ ስጋት እራሳቸውን ለማዳን፣ ከኤርትራውያን ጋር ህብረት መፍጠር ይቻል እንደሆነ ማየት ነው።”
‟…ማንም ወደደው ወይም ጠላው፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ወደዱትም ጠሉት ከ 135 ሚሊዮን በላይ የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ የባህር በር ተዘግቶበት መውጫ መግቢያ እየለመነ አይኖርም፤ መኖርም የለበትም…”
አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የቀድሞው የCNN እና ሮይተርስ ጋዜጠኛ ጂም ስቴንማን በሚያዘጋጀው “Global Power Shift” ፕሮግራም ጋር ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: