#Ethiopia | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተሻሻለው የባንክ ሥራ አዋጅ መሠረት በአዲስ አበባ ለሚገኘው የስታንዳርድ ባንክ /Standard Bank/ ተወካይ ጽህፈት ቤት አዲስ የሥራ ፈቃድ በይፋ መስጠቱን አስታውቋል።
በአዲሱ አዋጅ መሠረት በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ቁጥጥር ሥር የነበረው የውጭ ባንኮች ተጠሪነት፤ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሆኗል።
በዚህም መሠረት ከአሁን በኋላ የውጭ ባንኮች ተወካይ ጽህፈት ቤቶችን ፈቃድ የሚያድሰው እና አሠራራቸውንም በበላይነት የሚቆጣጠረው ብሔራዊ ባንኩ ይሆናል።#NBE
Source: GetuTemesgen








No comments yet.