ስታንዳርድ ባንክ /Standard Bank/ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የውጭ ባንክ በመሆን የሥራ ፈቃድ ተሰጥቶታል

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተሻሻለው የባንክ ሥራ አዋጅ መሠረት በአዲስ አበባ ለሚገኘው የስታንዳርድ ባንክ /Standard Bank/ ተወካይ ጽህፈት ቤት አዲስ የሥራ ፈቃድ በይፋ መስጠቱን አስታውቋል።

በአዲሱ አዋጅ መሠረት በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ቁጥጥር ሥር የነበረው የውጭ ባንኮች ተጠሪነት፤ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሆኗል።

በዚህም መሠረት ከአሁን በኋላ የውጭ ባንኮች ተወካይ ጽህፈት ቤቶችን ፈቃድ የሚያድሰው እና አሠራራቸውንም በበላይነት የሚቆጣጠረው ብሔራዊ ባንኩ ይሆናል።#NBE


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: