የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፋይዳ ይኑራችኹ አለ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም የባንካችን ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::

ስለሆነም እርስዎም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን በማቅረብ የባንክ ሂሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ ተብላችኋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: