✨ ዱባይ በወርቅ የተለበጠ መንገድ ልትገነባ ነው! 🇦🇪
የቅንጦት ከተማዋ ዱባይ “መንገዶቿ በወርቅ የተነጠፉ ናቸው” የሚለውን ተረት ወደ እውነት ልትቀይረው ነው።
“ጎልደን ኩዋርተር” (Golden Quarter) በተሰኘው አዲስ ፕሮጀክቷ ውስጥ እውነተኛ የወርቅ መንገድ እንደምትገነባ በይፋ አስታውቃለች።
📌 ስለ ፕሮጀክቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
ሚስጥራዊነት፦ መንገዱ ሙሉ በሙሉ በወርቅ ይነጠፋል ወይስ በወርቅ ያጌጡ የስነ-ህንፃ ጥበቦች ይኖሩታል የሚለው ለጊዜው በሚስጥር ተይዟል።
ቦታ፦ ነባሩን የታዋቂውን የዴይራ የወርቅ ገበያ በማስፋፋት የሚሰራ ነው።
ዓላማ፦ ዱባይ በዓለም 2ኛዋ ትልቅ የወርቅ ንግድ ማዕከል መሆኗን ለማሳየት።
🏙️ ሌሎች የዱባይ አስገራሚ ፈጠራዎች፦
⛈️ ሰው ሰራሽ ዝናብ፦ በክረምትም በበጋም ዝናብ የሚዘንብበት አየር ማቀዝቀዣ ያለው መንገድ።
🎵 ሙዚቃዊ መንገድ፦ መኪና ሲነዳ የቤቶቨንን ዜማ የሚያሰማ አስፋልት (በፉጃይራ)።
❄️ የእግር መንገድ፦ በ 45°C ሙቀት ውስጥ በሰላም ለመራመድ የሚያስችል 2 ኪ.ሜ የሚረዝም ባለ አየር ማቀዝቀዣ ድልድይ።
ዱባይ በቅንጦት እና በፈጠራ ዓለምን ማስደመሟን ቀጥላለች!
@seledadotio

No comments yet.