የምስራች በብዙዎች ዘንድ በጉጉት የተጠበቀው የአልቲማ ሪልስቴት መስቀል ፍላወር ፕሮጀክት 2 በግዜው ተጠናቆ ልዩ የሳይት ርክክብ እና የሽያጭ ኤክስፖ ተዘጋጀ።
ከዚህ በፊት በላንቻ ያለው ሳይታችንን ገንብተን በማጠናቀቅ ለደንበኞች ያስረከብን ሲሆን።
ጥራትን ከታማኝነት ጋር ያጣመረው አልቲማ ሪልስቴት ዘመናዊ፣ ምቹና የተረጋጋ መኖሪያ ለታመኑት ደንበኞቹ ሊያስረክብ ሚያዝያ 17 ቀኑ ተቆረጠ!!
አሁን ደግሞ የግል ሰላምና የከተማ ሕይወት በአንድ ላይ ያጣመረውን ፕሪምየም ሳይታችንን በመሀል ከተማ መስቀል ፍላዎር ከቱሊፕ ሆቴል አጠገብ ሚያዚያ 17 _እስከ 21ለደንበኞቹ የሽያጭ ኤክስፖ አዘጋጅቷል።
👉ልብ ይበሉ
በምርጥ ዲዛይንና ከፍተኛ ጥራት የሚገነቡት መኖሪያዎቻችን ንብረት ብቻ ሳይሆኑ ህልምዎን በእጅዎ የሚያደርጉበት የተመረጠ የህይዎትዎ መዳረሻ ነው።
በፕሪምየም ሳይታችን በመስቀል ፍላወር ጎን ከቱሊፕ ሆቴል አጠገብ በልዩ የአከፋፈል አቅርቦት በ5% ቅድመ ክፍያ እና የ1ሚሊየን ብር ልዩ ቅናሽ የተዘጋጀውን ኤክስፖ ላይ 👉መቅረት ከዘመናዊ ህይወት መዘግየት መሆኑን በድጋሚ ልብ ይበሉ
📍አልቲማ ሪል እስቴት ኤክስፖ በመስቀል ፍላወር ከቱሊፕ ሆቴል ጎን ከሚያዝያ 17_21
አዘጋጅ አርኪ ኤቨንት ኦርጋናይዘር
አልቲማ በማስረከብ የማይታማ!!









No comments yet.