10ኛ ጦርነት አስቁሚያለሁ-ትራምፕእስራኤል እና ሊባኖስን ከዛሬ ጀምሮ ለ10-ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጋቸውን ትራምፕ ይ…

- Advertisement -
Sidebar AD
10ኛ ጦርነት አስቁሚያለሁ-ትራምፕ‼️
እስራኤል እና ሊባኖስን ከዛሬ ጀምሮ ለ10-ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጋቸውን ትራምፕ ይፋ አድርገዋል።  በዓለም ላይ 9 ጦርነቶችን ማስቆሜ ለእኔ ክብር ነው፣ይህ የእስራኤል እና ሊባኖስ ጦርነትን ማስቆም ለእኔ 10 ኛ ይሆናል ብለዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1