ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ለቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን
”ኪዳነ ምሕረት” ብሎ የጻፈውን የልቡን መሻት ትፈጽምለት፤ በምልጃዋ ደስታንና በረከትን ታጎናጽፋችሁ።
አሜን!
የጌታችንን ሕመም መከራ እያሰብን፣ የሰማይ ቤታችንን አብረን እንስራ።
በሀድያና ስልጤ ዞን፣ በሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን (ቤተልሔም) የእናንተን እገዛና ድጋፍ ይፈልጋል።
እንዴት መርዳት ይቻላል?
አንድ ሰው 200 ብር ብቻ በመለገስ የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ መሆን ይችላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000644937128
ደረሰኝና የክርስትና ስም ለመላክ፦ በቴሌግራም በ 0954441078 ላይ ይላኩ።
”የሚሰጥ ሰው ይባረካል!”
እርስዎም ለሌሎች በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።


Source: GetuTemesgen









No comments yet.