#Ethiopia | በመካኒሳ ሰብስቴሽን ከቃሊቲ ትራንስሚሽን ገቢ መስመር ላይ ብልሽት በማጋጠሙ በሃና ማርያም፣ ሰፈራ ፣72 ካሬ ፣ አብርሃሙ ስላሴ፣ አርሴማ ቤ/ክ፣ ምስራቅ ገብርኤል፣ ጀርመን አደባባይ፣ ቆሼ፣ ለቡ ሙዚቃ ሰፍር እና አካባቢው የሃይል አቅርቦት ተቋርጧል።
የተቋረጠውን የሃይል አቅርቦት ለመመለስ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን እየገለፅን፤ ክቡራን ደንበኞቻችን ብልሽቱ ተጠግኖ አገልግሎቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Source: GetuTemesgen









No comments yet.