የላፍቶ ላይፍ የሪል እስቴት ኤክስፖ በልዩነት ቀርቧል።

- Advertisement -
Sidebar AD

🏡

የላፍቶ ሞል,የኒው ላይፍ ሪል እስቴት እና የአማኔት ቢዝነስ ግሩፕ እህት ኩባንያ የሆነው ላፍቶ ላይፍ ሪል እስቴት በብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል አጠገብ እያስገነባ በሚገኘው ቅንጡ አፓርትመንት ላይ የሪል እስቴት ኤክስፖ በልዩነት አቅርቧል!!

ከሚያዝያ 13 እስከ 17/2018ዓ.ም በላፍቶ ሞል ግቢ ውስጥ የሚካሄደው የላፍቶ ላይፍ ሪል እስቴት ኤክስፖ አዲስ የመኖሪያ አማራጮችን፣ ልዩ ቅናሾችን እና የኢንቨስትመንት እድሎችን ይዘን እንጠብቃችኋለን።
✨ ልዩ ቅናሽ
✨ ቀጥታ ኮንሰልቴሽን
✨ የኢንቨስትመንት እድሎች
የህልምዎን ቤት ለመምረጥ እና በተሻለ ዋጋ ለመግዛት ይህን እድል እንዳያመልጦት!
📍 ላፍቶ ሞል
📅 ሚያዝያ 13 – 17
🏡መኖርስ በላፍቶ ላይፍ ሌግዠሪ አፖርትመንት

ለተጨማሪ መረጃ
+251977106545 ይደውሉልን።


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2