“ዶሎቪያ”!

- Advertisement -
Sidebar AD

🎬

በፒያሳው አድዋ ፓን አፍሪካ አዳራሽ በደመቀ የቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት የተመረቀውና የበርካታ የፊልም ባለሙያዎችን አድናቆት ያተረፈው “ዶሎቪያ” ፊልም፤ ከዛሬ አርብ ሚያዝያ 9 ጀምሮ በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ለእይታ መቅረብ ጀምሯል።

✨ የፊልም ጥበብ ክብር የታየበትን ይህን ድንቅ ስራ እንዳያመልጥዎ!


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: