በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ የወንዶች የ100 ሜትር ፈርዲናንድ ኦማንያላ አሸነፈ።

- Advertisement -
Sidebar AD

የአፍሪካ የመቶ ሜትር ፈጣኑ አትሌት ርቀቱን በ9.98 ነው ያሸነፈው።

ቦርዘር ክርስቶፎር በ10.16 ሁለቸኛ ፤ቺቱሩ አርማህ በ10.26 ሦስተኛ ወጥታለች።


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1