* የ10 ዓመት ስራዎች ያሉባቸው ንብረቶች ጠፍተዋል! 📢
#Ethiopia | በዛሬው ዕለት ከ ሻዴም ሚድያ ኮምንኬሽን ቢሮ ውስጥ ለድርጅቱ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ንብረቶች በመጥፋታቸው ሁላችሁም እንድታፈላልጉልን በትህትና እንጠይቃለን።
የጠፉት ንብረቶች ዝርዝር፦
ላፕቶፕ (HP Laptop)
ከለሩ ጥቁር፣ ተች ስክሪን (Touch Screen) የሆነ እና ልዩ ምልክት “ጫፉ ላይ የተሸረፈ”።
ኤክስተርናል ሃርድዲስክ (Transcend External Hard Disc)፦ መጠን 1 ቴራ (1TB)።
ለምን በጣም አስፈለጉ?
በእነዚህ ንብረቶች ላይ ከ 10 ዓመት በላይ የቆዩ፣ ለድርጅቱ እጅግ ወሳኝ የሆኑ ፋይሎች ይገኛሉ። ንብረቶቹ በአጋጣሚ እጃችሁ የደረሰ ወገኖች ፋይሉ ስለሚፈለግ ብቻ እንድትመልሱልን እንጠይቃለን።
የላቀ ወረታ፦
ንብረቶቹን ለሚመልስ ወይም ለጠቆመ ድርጅቱ ተገቢውን ወረታ (ሽልማት) የሚከፍል መሆኑን በአክብሮት ያሳውቃል።
📞 መረጃ ካላችሁ በሚከተሉት ስልኮች ይደውሉልን፦
0930 07 70 52
0935 99 90 90
0911 17 98 89
እባካችሁ ይህ መረጃ ለብዙዎች እንዲደርስ Share በማድረግ ተባበሩን። ቅንነት ለራስ ነው!🙏
#getu #አፋልጉኝ #ሻዴምሚድያ #ShademMedia #Ethiopia #AddisAbaba #LostAndFound #UrgentNotice #MediaCommunication #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen


Source: GetuTemesgen









No comments yet.