“ጥቁር እንግዳዬ” ምሽት!

- Advertisement -
Sidebar AD

አንጋፋ የኪነጥበብ ምሽት!

እባክዎ ሸር በማድረግ ተባበሩን!

52ኛው የባህል ማዕከል የኪነጥበብ ምሽት ረቡዕ ሚያዚያ 14፥2018 ዓ.ም ይካሄዳል።በዕለቱም ተወዳጁ ድምፃዊ ዲበኩሉ ታፈሰ የክብር እንግዳችን ሆኖ በመካከላችን በመገኘት ሙያዊ ልምዱን ያካፍለናል።

እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ለእናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ተሰናድቶ ይጠብቃችኃል።

#ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው።


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2