የእመቤታችንን ቤት በጋራ እንሥራ!

- Advertisement -
Sidebar AD

አጣዳፊ የድጋፍ ጥሪ፦ ​በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት፣ በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በዓታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አሁን ባለችበት አስቸጋሪ ሁኔታ ምክንያት የሁላችንንም እገዛ ትሻለች።

​ቤተክርስቲያኗ በ1991 ዓ.ም. የተሠራች መቃኞ ስትሆን፣ በአሁኑ ወቅት በዝናብ፣ በነፋስ፣ በምስጥና በእድሜ ብዛት ምክንያት ለመውደቅ ተቃርባለች። የምዕመናን ልጆች በዛፍ ሥር ሆነው መዝሙር እየተማሩ፣ ወንጌል ሳይሰሙና የዕጣን ጢስ እንደናፈቃቸው በሃይማኖታቸው ጸንተው ይገኛሉ።

​እባካችሁ!
ይህችን የገጠር ቤተክርስቲያን እንባ እናብስ፤ የተጀመረው የሕንፃ ቤተመቅደስ ግንባታ ለፍጻሜ እንዲበቃ ከ100 ብር ጀምሮ በመለገስ የበረከቱ ተካፋይ እንሁን።

​የገቢ ማሰባሰቢያ የባንክ አካውንቶች

​የአካውንት ስም፦የጎፎሬ ደብረ መንክራት በዓታ ለማርያም ሕንፃ አሰሪ ኮሚቴ

​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000624326281

​አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815

​አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
​ዳሸን ባንክ፦ 5640919295011

​📞 ለበለጠ መረጃና የሞራል ድጋፍ
​በሚከተሉት ስልኮች ደውለው “አለንላችሁ” በማለት ድጋፍዎን ይግለጹ፦

​0933055802
​0911414852

​ማሳሰቢያ፦ ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ #ሼር በማድረግ ከበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !! የሰጡት ጥቂት ብር ለቤተክርስቲያኗ ትልቅ ተስፋ ነው።

​#በአታለማርያም #ጎፎሬ #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ #ሕንፃግንባታ #ትኩረት #ቤተክርስቲያን


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1