
ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን በማሸነፍ የነጥብ ልዩነቱን አጠበበ
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን አሸነፈ።
ማንቼስተር ሲቲ ቼሪኪ እና ሃላንድ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ1 አሸንፏል።
የአርሰናልን ጎል ካይ ሀቨርትዝ አስቆጥሯል።
ውጤቱን ተከትሎ ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 3 አጥብቧል።
@seledadotio@seledadotio
Source: SeledaPost
No comments yet.