ከምርጫ በኋላ የደመወዝ ማሻሻያሊደረግ መሆኑ ተሠማ
የመንግስት ሰራተኞችን ደሞዝ ለማሻሻል በተደረገው ሪፎርም በ1አመት 290 ቢሊዮን ወጭ ጠይቋል ተባለ
👉ብልፅግና ፓርቲ ምርጫ ካሸነፈ የደመወዝ ጭማሪ ይኖራል።
መንግስት የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ለማሻሻል በተደረገው ሪፎርም 290 ቢሊዮን ተጨማሪ ወጭ እንደጠየቀ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታውቋል።
በ2017 እና 2018 ጥቅምት ወር ለመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ማሻሻያ በተደረገው ሪፎርም 290ቢሊዮን ተጨማሪ ወጭ ጠይቋል ሲል የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር መኩሪያ ሃይሌ ተናግረዋል።
ይህንን የገለጹት መልካም አስተዳደር ለአፍሪካ-የአፍሪካ ቀንድ ድርጅት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ በሲቪል ሰርቪስ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ከፓርቲዎች ጋር ባካሄደው የውይይት መድረክ ላይ ነው።
የመንግስት ሰራተኞች ህይወትን ለማሻሻል መንግስት ባደረገው የሪፎርም ለውጥ ከፍተኛ በጀት ማውጣቱን ገልጿል።
በዚህም መንግስት ከፍተኛ ስራ እንደሰራ የሚያመላክት ሲሆን ብልጽግና ፓርቲ በቀጣይ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የሚያልፍ ከሆነ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግ ጠቁሟል።
በ2017 ዓ.ም. በተደረገው የደሞዝ ጭማሪ 90 ቢሊዮን ተጨማሪ በጀት የጠየቀ ሲሆን በ2018 ዓ ም መስከረም ወር ላይ ደግሞ ከነበረው በጀት ውጭ 200 ቢሊዮን ተጨማሪ በጀት እንደጠየቀ ኮሚሽነሩ አብራርተዋል።
እንዲሁም የሲቪል ሰርቪስ ተቋም ከተመሰረተ ከ108 አመት በላይ እንደሚሆነው በመጥቀስ በሰራተኛው እና በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ከፍተኛ ለውጥ መምጣቱን አመላክተዋል።
በዚህም በተደረገው የሪፎርም ለውጥ መሰረት ለሸጣይ የተሻለ አገልግሎት እና የክፍያ ማሻሻያዎች እንደሚደረጉ አመላክቷል።
አሐዱ
@seledadotio

No comments yet.